This Human Resource Management software manages core functionalities of Human Resource Related Activities
  • Profile Management

    Manages detail information of an employee.

  • Employee Settings

    enables a user to set different allowance and deduction information of an employee

  • Payroll Management

    Generates payroll of a company with just a simple button click. A user can modify the generated payroll if there is a need. Additionally, a document to be sent to a bank can be generated automatically.

  • Tax Documents

    After generating monthly payroll, the system automatically prepares monthly Employee Tax and Pension contribution documents to be declared to MOR.

  • Reports

    The system has a mechanism to generate different types of statistical and graphical reports

  • የሰራተኛ መረጃ

    አንድ ድርጅት ስላሉት ሰራተኞች ሙሉ ዝርዝር መረጃ ይይዛል.

  • የሰራተኛ ጥቅማ ጥቅሞች

    ሰራተኛ ሊያገኛቸዉ የሚችሉ የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች እና ተቀናናሾች መረጃ ይይዛል

  • ፔይሮል

    በየወሩ የሚዘጋጅን የሰራተኛ ደሞዝን በቀላሉ ማዘጋጀት ያስችላል። አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ደግሞ ማስተካከያ እና ማሻሻያ በቀላሉ ማድረግ ያስችላል። በአንድ ክሊክ ከፔይሮል ጋር የተገናኙ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት ያስችላል። በተጨማሪም ወደባንክ የሚላኩ ሰነዶችን እራሱ ያዘጋጃል።

  • የገቢዎች ሰነድ

    ፔይሮል ከተዘጋጀ በኋላ ሲስተሙ እራሱ ወደገቢዎች የሚላኩ ሰነዶችን (የስራ ግብር እና የጡረታ መዋጮ) በሚፈለገዉ ፎርማት ያዘጋጃል።

  • ሪፖርቶች

    ሲስተሙ የተለያዩ ሪፖርቶችን በቀላሉ ማዘጋጀት ያስችላል